Notice: file_put_contents(): Write of 9284 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50
Tikvah-University | Telegram Webview: TikvahUniversity/7382 -
Telegram Group & Telegram Channel
#ማስታወሻ

የጤና ሚኒስቴር ለጤና ባለሙያዎች በሰኔ 2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ነገ ሰኔ 19/2015 ዓ.ም ያበቃል።

ጤና ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው ከዚህ በፊት የብቃት ምዘና ፈተና ወስደው ላላለፉና በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በዚህ ወር መጨረሻ የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

ምዝገባው ነገ ሰኔ 19/2015 ዓ.ም የሚያበቃ ሲሆን በድጋሜ (Re-exam) ፈተናውን የምትወስዱ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት መመዝገብ ትችላላችሁ።

N.B.፡ ሚኒስቴሩ ከሰኔ 19/2015 ዓ.ም በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን አሳውቋል። በቀረው ጊዜ ይመዝገቡ!

ስትመዘገቡ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) ስሊፕ print አድርጋችሁ መያዝም አትዘንጉ።

ኦንላይን ምዝገባ ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ከዚህ በፊት ፈተናውን ወስዳችሁ ያላለፋችሁ ተመዛኞች ብቻ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ዳግም ተመዛኞች በመረጣችሁት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከሚገኙ ካምፓሶች በአንዱ የምትመደቡ መሆኑንም ሚኒስቴሩ ጠቁሟል።

ተመዛኞች የሚመደቡበትን የመፈተኛ ካምፓስ የኦንላይን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ሚኒስቴሩ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።

@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7382
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7382

View MORE
Open in Telegram

Tikvah University Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram announces Anonymous Admins

The cloud-based messaging platform is also adding Anonymous Group Admins feature. As per Telegram, this feature is being introduced for safer protests. As per the Telegram blog post, users can “Toggle Remain Anonymous in Admin rights to enable Batman mode. The anonymized admin will be hidden in the list of group members, and their messages in the chat will be signed with the group name, similar to channel posts.”

Can I mute a Telegram group?

In recent times, Telegram has gained a lot of popularity because of the controversy over WhatsApp’s new privacy policy. In January 2021, Telegram was the most downloaded app worldwide and crossed 500 million monthly active users. And with so many active users on the app, people might get messages in bulk from a group or a channel that can be a little irritating. So to get rid of the same, you can mute groups, chats, and channels on Telegram just like WhatsApp. You can mute notifications for one hour, eight hours, or two days, or you can disable notifications forever.

Tikvah University from us

Telegram Tikvah-University
FROM USA